የአንድ የኢትዮጵያ ሲኒ ቡና ዋጋ 50 ፓውንድ (ከሁለት ሺህ ብር በላይ)

የለንደን አንድ ቡና መሸጫ መደብር በዩናይትድ ኪንግደም እጅግ ውድ የሆነውን አንድ ሲኒ ቡና መሸጥ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የዚህ አንድ ሲኒ ቡና ዋጋ 50 ፓውንድ(ከሁለት ሺህ ብር በላይ) ሲሆን ለገበያ የቀረበውም 15 ሲኒ ቡና ብቻ ነው፡፡ ይህ ቡና ቤት ኩዊንስ ኦፍ ሜይፌር የሚባል ሲሆን ይህንን ውድ ቡና አፍልቶ እየሸጠ ያለው ከኢትዮጵያ በጨረታ … Continue reading የአንድ የኢትዮጵያ ሲኒ ቡና ዋጋ 50 ፓውንድ (ከሁለት ሺህ ብር በላይ)